top of page
Library

ለ  2014   ዓ.ም. ትምህርት ዘመን

              እንኳን ደህና መጡ

ብርሃን አካዳሚ ለሁሉም ተማሪዎቻችንና ቤተሰቦቻቸው እንድሁም ለመላው የአገራችን ህዝቦች ከጊዜው የጤና ችግር የተጠበቁ ይሆኑ ዘንድ ጽኑ ምኞቱንና ድጋፉን መግለጽ ይወዳል፡፡

Prayer 6.jpg

ፈጣሪ ሆይ!

የምህረት አይኖችህን አትንፈገን፡፡

የማዳን እጆችህ በኛ ልይ ትሁን፡፡

ህይወት የሚሰጠው ኃይልህ በመላው አካላችንና በነፍሳችን ላይ ይሁንልን፡፡

አንጻን፤ ለመንግስትህም የተገባን እንሆን ዘንድ መልሰን፡፡

አሜን!

መላው የብርሃን አካዳሚ መምህራንና ሰራተኞች ከተማሪዎቻችንና ቤተሰቦቻቸው ለሚነሳ ማንኛዉንም ትምህርት ነክ ጥያቄዎች ምክር ከፈለጉ በስልክና ኢሜይል ለመርዳት ዝግጁ ነን፡፡

Education is the most powerful weapon which you can use to change the world.

ከሁሉ በላይ ጤንነታችን የተጠበቀ ይሁን፡፡ ሁሉም ነገር እንደ ቀድሞው ይሆን ዘንድ በጸሎት እንትጋ!! አምላክ አገራችንና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን፤ በይቅርታውና በምህረቱ ያስበን፡፡

Prayer%204_edited.jpg

“ምህረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል”

And His mercy is on them that fear Him from generation to generation.

         Luke 1:50

You can download all worksheets

bottom of page